Home

Ethiopia Learning Institutes

Latest Updates

Cultural day has been celebrated in a variety of activities at our schools

@Attraction.Com 2017-12-06

አንድ ሁሌ ሚቀመቅም የሸገር ልጅ ነው አሉ.!! እና አንድ ቀን ሰክሮ ሲረብሽ ፌደራሎች መጥተው .. በጎማ ዱላ አንዴ ወገብ አገዳውን ሲሉት «እዋይ ሎምንድኖ ዮሙትሞቱኝ.?» ሲል ... «ዋይ ሎኛ ሶው ኖ እንዴ.!! ቦል ሎሌላ ጊዜ እንዳይሎምድ ሂድ» ብለው ይለቁታ። .... ... በሳምንቱ እንደገና በጨብሲ መሀል ከሰው ይጣላና ለጋርድ ለወይተር አልመለስ ብሎ እንባ ከረዩ ሲል ... በባሩ በር የሚያልፉ ሁለት ፌደራሎች ሰምተው ይገቡና ፤ አንደኛ በሰደፍ ወገቡን ሲለው እንደለመደው «እዋይ ሎሙንድኖ ዮሙትሞቱኝ.?» ሲል ሌላኛው በጠረባ መሬት አነጠፈው.!! ከዛም መሬት ላይ እንዳለ ሲረጋግጡት ... ቸገረው የሞት ሞቱን ምን ቢል ጥሩ ነው ..?? . . . . . «ምንድነው ነገሩ እኔ ሳላውቅ መንግስት ተቀየረ እንዴ.? # እሱን_ስትገረፍ_ታወራዋለክ

SAINJO ALUMNI CHALLENGE FOR VISION 2020 Calling on all fellow alumni, you are hereby invited to continue on the great tradition of Josephite Alumni to step forward when Sainjo calls on us to serve. As representative of the “2015 Homecoming Party” steering committee from our great event in December 2015, I ask for your contribution to the Sainjo Building Fund. My name is Zewge Alemu (Class of 1974) and together with about a dozen alumni from different years, we are committed to mobilizing global alumni to contribute to the completion of vision 2020.... ...........https://www.facebook.com/notes/sainjo-alumni-homecoming-december-2014/sainjo-alumni-challenge-for-vision-2020/848163678667120/?fref=mentions

Thanks a million who liked The page, The Power to Mastering English Grammar.

ይጠንቀቁ! ይሄንን ምክር እስከመጨረሻው ድረስ ሳያነብቡ እንዳያልፉት… ከዚህ በኋላ ያገኙትን የሞባይል ቀፎ ገዝቶ በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ መጠቀም ስለማይቻል ቀፎ ሲገዙ እንዳይከስሩ ይህችን ምክር ይተግብሩ፦ አንድ ሞባይል ቀፎ ሲመረት ለራሱ መለያ ብቻ ሆኖ የሚያገለግል ባለ 15 ዲጂት ቁጥር አለው። ይህ መለያ ቁጥር IMEI ኮድ በመባል ይታወቃል። አንድ ሰው *#06#ን ሞባይሉ ውስጥ በማስገባት ሲደውል፤ይህንን የIMEI ቁጥር ያገኛል። ሆኖም አንዳንድ ተመሳስለው የተሰሩ ፎርጅድ የሞባይል ቀፎዎች የሌሎችን መለያ ቁጥር የሚይዙበት ሁኔታ ስላለ ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የሞባይል ቀፎዎች ተመሳሳይ IMEI ኮድ ሊኖራቸው ይችላል። ኢትዮ ቴሌኮም እንደዚህ አይነቶቹን የሞባይል ቀፎዎች በራሱ ኔትወርክ አማካኝነት የለየ መሆናቸውን አስታዉቋል። ቁጥራቸውም 2 ነጥብ 8 ሚሊዮን አካባቢ ነው። እነዚህን የሞባይል ቀፎዎች የያዙ ሰዎች በኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ እንዲገለገሉ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ አንድ አመት ብቻ ነው። ከአንድ አመት በኋላ እነዚህ የሞባይል ቀፎዎች ሙሉ በሙሉ በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ እንዳይሰሩ ይደረጋል። በመሆኑም ገንዘብዎ በከንቱ እንዳይጠፋ ከዚህ በኋላ የሞባይል ቀፎ ሲገዙ የሞባይል ቀፎው በኢትዮጵያ ኔትወርክ ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ መሆን መቻል አለበዎት። ይህንንም ለማረጋገጥ የሚጠቀሟቸው የሚከተሉት ዘዴዎች አሉ፦ • የሚገዙት ሞባይል ቀፎ ውስጥ ሲም ካርድ ማስገባት • *868# ላይ መደወል (በዚህ ወቅት ሦስት አማራጮች ይመጣሉ። እነዚህም አማራጮች 1-Phone Unlock 2-Switch Lock 3-Check Status) የሚሉ ናቸው። ከሦስቱ አመራጮች ሦስተኛውን(Check Status) ለመምረጥ በሚመጣው ክፍት ቦታ 3 ቁጥርን አስገብቶ Send የሚለዉን መጫን በዚህ ወቅት ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነዚህም አማራጮች ፤ • By IMEI • By Phone number የሚሉ ናቸው። ከዚያ “By IMEI” የሚለዉን ለመምረጥ በተሰጠው ክፍት ቦታ ላይ 1 ቁጥርን ያስገቡ። ከዚያም ሴንድን (SEND) እንደተጫኑ “Enter IMEI number” የሚል መጠይቅ ይመጣለዎታል። በዚህ ወቅት ሊገዙት ያሰቡትን ሞባይል ቀፎ መለያ ቁጥር በዚህ ክፍት ቦታ ውስጥ በመፃፍ sendን ይጫኑ። ወዲያዉኑ በኢትዮ ቴሌኮም ኔትወርክ ውስጥ የሚሰራ ቀፎ መሆኑ አለመሆኑን ያረጋግጣሉ። አለበለዚያ ከዚህ በኋላ ካርቶኑ ያልተፈታና በዚህ መልኩ ያልተሞከረ ሞባይል ገዝተው ገንዘበዎን ሊቀልጡ ይችላሉ። በተለይ የታሸገ ሞባይል ቤትዎ ወስደው «ለሦስት ሰዓታት ያህል ቻርጅ ያድርጉ» በሚል ኮዱን ሳይሞክሩ ቤትዎ የሚወስዱ ከሆነ፤ በመጨረሻ ቻርጅ አድርገው ሲሞክሩት IMEI ኮዱ ከኢትዮቴሌኮም ኔትወርክ ጋር የማይጣጣም ከሆነ ተሸወዱ ማለት ነው። በነገራችን ላይ እነዚህን ምክሮች አሁን በያዙት ሞባይል ቀፎ መሞከር ይችላሉ። ይህችን ምክር ለሌሎችም ያጋሩ፡፡ --------------------- ምንጭ - Computer Tec Info For All

First batch Environmental Science and sustainable development graduates from Hope college of Business, Science and Technology

@Akaki Family Club 2017-06-25

Akaki Language Summer Class will be on July 3rd E.C

CONGRATULATIONS to Victory Bible College (VBC) & Victory Bible Institute (VBI), ETHIOPIA, graduates (from the Degree and the Diploma Programs), who graduated on Saturday, June 10, 2017 (2009 on the Ethiopian calendar). This was a combined graduation of 131 graduates from campuses in Addis Ababa, Adama (Nazret), Jima and Nekemte. The NEW SCHOOL YEAR will begin on Monday, SEPTEMBER 18th, exactly one week after the Ethiopian New Year begins. Please call 0114 70 43 94 (251 114 70 43 94) for school enrollment information or go to: www.vbcethiopia.org

@Oromia 2017-03-23

Irra daddarbaan cubbuu dhala cubbuun ammoo du'a dhala aaarsaan sababii cubbuutiif dhiyaatu hin jiru

@JaRco Consulting 2017-03-07

JaRco is seeking to hire TWO interns - one in the Programs department and one in the Program Development department. Internships are for 6 months and are based in Addis Ababa, Ethiopia with some field travel. Interns are paid. Applications are due Sunday March 19th, 2017. Please see the ReliefWeb announcement for more details. http://reliefweb.int/job/1929574/internships-jarco-consulting-me-firm

ይህን እውቀት ተቀበሉኝ ጓደኛ ወይም ሌሎች ሰዎችን ማስደንገጥ (prank) ማድረግ ይፈልጋሉ፡፡ notepad በመጠቀም ከታች በተገለፀው መረጃ በመጠቀም prank ማድረግ ይችላሉ፡፡ ✿በላይኛው ፍቶ ላይ ባሉት ቁጥሮች በመጠቀም ከታች ያለውን ይሙሉ፡፡ x=msgbox("የሚፈልጉትን ማስደንገጫ መልዕክት" ትምህርተ ጥቅሱ ሳይወጣ, 0+16,"የሳጥኑ እርዕስ") ፎቶዎቹ ላይ ያሉት ቁጥሮች 1 message description= የሚፈልጉትን ማስደንገጫ መልክት የሚታይበት ቦታ፡፡ 2 ok button = ok, yes, no እና cancel ለማምጣት፡፡ 3 icon = የተለያዩ የማስደንገጫ ምስሎችን ለማምጣት፡፡ 4 title = የሚመጣውን ሳጥን እርዕስ ለማምጣት፡፡ ✿ በ0 ቦታ ከታች ባሉት መቀየር ይችላሉ፡፡ 0 ከሆነ =ok button ይመጣል 1 ከሆነ =ok እና cancel button ይመጣል 2 ከሆነ =abort, retry እና ignore button ይመጣል 3 ከሆነ =yes, no እና cancel button ይመጣል 4 ከሆነ =yes እና no button ይመጣል 5 ከሆነ =retry እና cancel button ይመጣል ✿ በ16 ቦታ ከታች ባሉት መቀየር ይችላሉ፡፡ 16 ከሆነ =critical icon ይመጣል 32 ከሆነ =help icon ይመጣል 48 ከሆነ =warning icon ይመጣል 64 ከሆነ =information icon ይመጣል የመልክቱ ሳጥን እየደጋገመ እንዲመጣ ከፈለጋችሁ X=msgbox የሚለውን እየቀያየሩ መደጋገም ይችላሉ፡፡ ሲጨርሱ የፈለጉትን ስም በመፃፍ አስከትለን .vbs save እነደ ፍቶ ያርጉ፡፡

@Radical Academy 2015-04-22

ከሰማዕታተቱ በረከት ይክፈለን!!!! Amlak beyehageru yemisekayuten ena eyemotu yaluten sedetegna ye hager ye ethiopia lijoch nebse yemarelen, yetebekelen. Egnas hazenachen keleb new! Tikur samente!

@NEAEA 2014-07-17

click on English>>Genera>>National Exam Resultl>>reg_no>>your grade>>Display Result

temariwoche yerasachewene chegeroche berasachewe bemefetate laye

And the number is growing by the day, keep registering with us and train with professionals.....